አል ቁርዐን በአማርኛ

ቁርዐን ከአላህ ዘንድ ከተላኩት ቅዱሳት መጽሀፍት ውስጥ የመጨረሻው እና በእስልምና ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ተዐምራዊ መጽሀፍ ነው:: በውስጡም እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ለሁሉም ሙስሊሞች የሚሆን መመሪያን፣ ምህረትን እና ድህነትን የያዘ ነው:: ሁሉም ሙስሊሞች ቁርዐንን ስለታደሉት ሁሌም በቅርባቸው ይሆን ዘንድ ይሻሉ:: እና መላውን ቁርዐን ከሪም በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ ከመያዝ የበለጠ ምን የተሻለ መንገድ አለ?

quran-amharic-8

እዚህ ለአንድሮይድ ስማርት ስልኮች እና ለታብሌቶች የሚሆን ምርጥ የቁርዐን አፕሊኬሽን ታገኛላችሁ ይህም የፈለጋችሁትን ሱራ መፈለግ የሚያስችላችሁ ነው፣ የትኛውንም የቅዱስ ቁርዐን መስመር፣ ገጽ እና ሱራ በኦፊሲያላዊው የአማርኛ ትርጓሜ ያንብቡ::

ይህ አፕሊኬሽን ኦፊሲያላዊውን የአማርኛ ቁርዐን ትርጓሜ የያዘ ነው፣ ስለዚህም በጣም ግልጽ፣ በቀላሉ የሚገነዘቡት፣ እንዲሁም ከመጀመሪያው የአረብኛ ቃል ጋር በተማመን የቀረበ ነው:: የአረብኛውንም ቃል በትክክል የተከተለ፣ እናም የመጀመሪያውን የአረብኛ ምንባብ በማስታወስ ነው::

https://play.google.com/store/apps/details?id=quran.Amharic

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *